ሳምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም !

June 27, 2016, 10:46 pm

በእግር ኳስ ኮፓ ኣሜሪካ ሰንተራልዮ በቺሌ የበላይነት ተጠናቀቀ። የአርጀንቲናው ኰከብ አጥቂ ሊዮኔል ሜሲ ከእንግዲህ በሁዋላ ለብሄራዊ ቲሙ በዓለምአቀፍ ግጥሚያዎች እንደማይሰለፍ አስታወቀ።

http://amharic.voanews.com/a/weekly-sport-program/3394151.html


Share This Article:

1Ethiopia.net - Ethiopian video subscription platform!