ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ስለ ኢቢሲ ምን ይላሉ?

May 28th, 2017

ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ስለ ኢቢሲ ምን ይላሉ?ታዟል፡፡ ይህን መነሻ በማድረግ የኮርፖሬሽኑ ዋነኛ ችግሮች ምንድን ናቸው? ለምን የህዝብ አመኔታ ማግኘት ተሳነው? እንዴትስ ተሻሽሎ የህዝብን ቀልብ መግዛት ይችላል? በሚሉ ጥያቄዎች ዙሪያ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፤ የቀድሞ ማስታወቂያ ሚኒስትር ዶ/ር ነ...

ተመሳስለው በተሠሩ የኤቲኤም ካርዶች ሳቢያ ንግድ ባንክ አገልግሎት ለማቋረጥ መገደዱ ታወቀ

May 28th, 2017

ተመሳስለው በተሠሩ የኤቲኤም ካርዶች ሳቢያ ንግድ ባንክ አገልግሎት ለማቋረጥ መገደዱ ታወቀተመሳስለው በተሠሩ የኤቲኤም ካርዶች ሳቢያ ንግድ ባንክ አገልግሎት ለማቋረጥ መገደዱ ታወቀ – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሌሎች ባንኮች ጋር በጋራ በኔትወርክ በመተሳሰር የየትኛውም ባንክ ደንበኞች ሲገለገሉበት የቆዩ...

አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ብሔራዊ ሆቴልን ከሥራ ውጪ አደረገ

May 28th, 2017

አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ብሔራዊ ሆቴልን ከሥራ ውጪ አደረገ – በአዲስ አበባ ከተማ በርካታ ሆቴሎች እየተገነቡ ባሉበት በአሁኑ ወቅት፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በሥሩ የሚገኘውን ብሔራዊ ሆቴል ከመስተንግዶ አገልግሎት ውጪ እንዲሆን ወሰነ፡፡የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለብሔራዊ ሆቴል አስተዳደር በ...

የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከኃላፊነታቸው ለቀቁ

May 28th, 2017

የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከኃላፊነታቸው ለቀቁየምድር ባቡር ኮርፖሬሽን መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከኃላፊነታቸው ለቀቁ – የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን ላለፉት አሥር ዓመታት ሲያገለግሉ የቆዩት ዶ/ር ጌታቸው በትሩ ከኃላፊነታቸው ለቀቁ...

ዘጠኝ ልጆችን ሀይቅ ውስጥ ከመስጠም ያተረፈው ታዳጊ ሽልማት ሊበረከትለት ነው ተባለ

May 27th, 2017

ዘጠኝ ልጆችን ሀይቅ ውስጥ ከመስጠም ያተረፈው ታዳጊይህ የ16 ዓመቱ ቲስኬዋ ጋሙንጉ የሚባለው ታዳጊ በህይወት ያተረፋቸው ታዳጊዎች ሊሰጥሙ የነበረው ጀልባቸው በመገልበጧ ነው፡፡ታዳጊው በዚህ አስደናቂ ስራው 2 ሚሊየን የታንዛኒያ ሺልንግ ወይል 894 የአሜሪካ ዶላርን በሱሌይማን ኮቫ ፋውንዴሽን አማካኝነት ሊበረ...

በአዲስ አበባ የቅድስት አርሴማን ቤተ ክርስቲያን ያፈረሱ የወረዳ ሓላፊዎች በእስራት ተቀጡ

May 27th, 2017

በአዲስ አበባ የቅድስት አርሴማን ቤተ ክርስቲያን ያፈረሱ የወረዳ ሓላፊዎች በእስራት ተቀጡበይግባኝ ባይ፥ የደብረ ልዕልና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን አስተዳደር እና በመልስ ሰጪ፥ የየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ደንብ ማስከበር አገልግሎት ጽ/ቤት መካከል ያለውን የይግባኝ ቅሬታ ሲመረምር መቆየቱን ከትላንት ...

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለ3 ሺህ 275 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረኩ ብሏል

May 27th, 2017

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለ3 ሺህ 275 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረኩ ብሏልየአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለ3 ሺህ 275 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረኩ ብሏል – የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የግንቦት 20 የድል በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ3 ሺህ 275 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ፡፡የክልሉ ፍትህ ቢሮ...

በዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የሚመራ የልዑካን ቡድን በሳዑዲ

May 27th, 2017

በዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የሚመራ የልዑካን ቡድን በሳዑዲበዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የሚመራ የልዑካን ቡድን በሳዑዲ – በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የሚመራ የልዑካን ቡድን ሳዑዲ ዓረቢያ ገብቷል። የልዑካን ቡድኑ ኢትዮጵያዊያን ተመላሾች እየተስተናገዱበት ያለበትን ሁኔታ የ...

ዶናልድ ትራምፕ አንጋፋው ዲፕሎማት ማይክል አርተር ሬኖር በኢትዮጵያ ቀጣዩ የሀገራቸው አምባሳደር እንዲሆኑ አጭተዋል

May 27th, 2017

ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ አምባሳደር ሰየመችዶናልድ ትራምፕ አንጋፋው ዲፕሎማት ማይክል አርተር ሬኖር በኢትዮጵያ ቀጣዩ የሀገራቸው አምባሳደር እንዲሆኑ አጭተዋል – ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አንጋፋው ዲፕሎማት ማይክል አርተር ሬኖር በኢትዮጵያ ቀጣዩ የሀገራቸው አምባሳደር እንዲሆኑ አጭተዋል፡፡ አ...

በአዲስ አበባ እየተገነባ ያለው የብሔራዊ ስታዲየም ሥራ 48 በመቶ ተጠናቋል ተባለ

May 27th, 2017

በአዲስ አበባ እየተገነባ ያለው የብሔራዊ ስታዲየምበአዲስ አበባ እየተገነባ ያለው የብሔራዊ ስታዲየም ሥራ 48 በመቶ ተጠናቋል ተባለ – በመጪው ዓመት መጨረሻ እንደሚጠናቀቅ የሚጠበቀው በአዲስ አበባ ግንባታው  እየተካሄደ ያያለው የብሔራዊስታዲየም የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ 48 ከመቶ በላይ መጠናቀቁ ተገለጸ ...

የዓለም የጤና ድርጅት ጀነራል ማናጀር ደሞዝ ስንት ይመስሎታል ?

May 27th, 2017

የአለም የጤና ድርጅት በሽታን ለመከላከል፣ ለማከም እንዲሁም በጤና ዙርያ ለሚነሱ ችግሮች አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት በ150 ሀገራት የሚሰራና 7000 የጤና ባለሞያዎችን በውስጡ ያቀፈ ነው።የአለም የጤና ድርጅት ጥንስስ በ 1945 እ.ኤ.አ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምስረታ ላይ ለውይይት የቀረበና በ 7 April 1948 ወደ ስራ የገ...

ገንዘቤ ዲባባ በኡጂን የዳይመንድ ሊግ ውድድር አሸነፈች

May 27th, 2017

ገንዘቤ ዲባባ በኡጂን የዳይመንድ ሊግ ውድድር አሸነፈችገንዘቤ ውድድሩን ለማጠናቀቅ 14 ደቂቃ ከ25 ሰከንድ ከ22 ማይክሮ ሰከንድ ወስዶባታል።ገንዘቤ ትናንት ምሽት ውድድሩ ከመካሄዱ በፊት በእህቷ ጥሩነሽ ዲባባ የተያዘውን የ5 ሺህ ሜትር የዓለም ክብረ ወሰን በመስበር ጭምር እንደምታሸንፍ ተናግራ ነበር።ይሁንና ገ...

የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት በውሻ ምክንያት ተስተጓጎለ

May 27th, 2017

ሩሲያ ውስጥ ጥቁሯ ላብራዶር ውሻ የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭትን እንዲስተጓጎል ማድረጓ በማህበራዊ የትስስር ገፆች መነጋገሪያ ሆናለች፡፡ ባለፈው ሳምንት ሊናርቴ የምትባል ጋዜጠኛ የኤም አር ቲ ኬ ዓለም አቀፍ የዜና አውታር ቴሌቪዥን ላይ ዜናዎችን በቀጥታ እያቀረበች ነበር፡፡ሩሲያ ውስጥ ጥቁሯ ላብራዶር ውሻ የ...

ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም አዲስ አበባ ሲገቡ አቀባበል ተደረገላቸው

May 27th, 2017

የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጄነራል ሆነው የተመረጡት ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም አዲስ አበባ ዛሬ ማለዳ ሲደርሱ አቀባበል ተደረገላቸው።በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ ዲፕሎማቶች እና ወዳጆቻቸው ለዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም አቀባበል አድርገዋል።ዶክተር ቴድሮስ ...

ከተብኩት

May 27th, 2017

፡፡ይልቁን በሲጋራ፣ በጫት ፣ በመጠጥ፣ በአደንዛዥ ዕጽ ጥልቅ ሱስ ናላቸው የዞረ ፤ በወሲብ ሱስ ውሎ አዳራቸው ፔንስዮን የሆነ ፣ በዘርፉና በሙስና ቅሌት የተጨመላለቁ ግለሰቦች እነሱ ከሚያደርጉት ነገር ርቀውና ንቀው ለሚገኙ ለሌሎች ንፁሀን ሰዎች በተለያዩ ዘዴዎች አግባብተው ወደ እነሱ ፀያፍ ግብር እንዲቀላ...

አፍሪካ አንድ ከሆነች 54 አመት ሆናት

May 27th, 2017

እነሆ አፍሪካ አንድ ሁና ከተባበረች ዘንድሮ 54 አመት ሞላት፡፡ በእነዚህ 54 አመታት ውስጥ አህጉሪቱ በበርካታ ውጣ ውረዶች አልፋ ዛሬ መጭው ጊዜ ብሩህ ነው እያለች ትገኛለች፡፡አፍሪካ አንድ ከሆነች 54 አመት ሆናት | ከስሜነሕ ጌታነሕእነሆ አፍሪካ አንድ ሁና ከተባበረች ዘንድሮ 54 አመት ሞላት፡፡ በእነዚህ 54 አመታ...

የዓለም ጤና ድርጅት አዲሱ ኢትዮጽያዊ ዳይሬክተር ነገ አዲስአበባ ይገባሉ

May 26th, 2017

Share on FacebookTweet on Twitterዶ/ር ቴድሮስ በነገው ዕለት ማለዳ ላይ አዲስአበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት፣ የአፍሪካ ህብረት ተወካዮች፣ ዲፕሎማቶችና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍል አባላት ደማቅ አቀባበል ያደርጉላቸዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡በዓለም የጤና ድርጅት የ69 ዓ...

ሰባት የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ያቀረቡት የዩኒቨርሲቲና ኮሌጅነት ጥያቄ ውድቅ ተደረገ

May 26th, 2017

ጥያቄ ካቀረቡት ተቋማት መካከል ሁለቱ ተቋማት ከነበራቸውም የዩኒቨርሲቲ ኮሌጅነት ደረጃ ወደ ኮሌጅ ደረጃ ዝቅ እንዲሉ ተደርጓል ነው ያሉት የህዝብ ግንኙነት ኃላፊው።ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ሰባት የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የዩኒቨርሲቲነትና የዩኒቨርሲቲ ኮሌጅነት የደረጃ ስያሜ ጥያቄ አቅርበው ለሁ...

የአሜሪካ መንግሥት ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት በደቡብ/ብ/ብ/ሕ ክልል የጤና ማዕከል ከፈተ

May 26th, 2017

የአሜሪካ መንግሥት ከ1997 ዓ.ም. ወዲህ በፕሬዚዳንት የአስቸኳይ ዕቅድ ለኤድስ ድጋፍ (PEPFAR) በኩል ባደረገው ድጋፍ፤ ኢትዮጵያ አዳዲስ በኤድስ የሚያዙ ሰዎችን ቁጥር እና ከኤድስ ጋር የተያያዘ ሞትን በትንሹ በ50 በመቶ እንድትቀንስ አስችሏታል፡፡ጋዜጣዊ መግለጫ | የአሜሪካ ኤምባሲ አዲስ አበባየአሜሪካ መንግሥት ዓ...

በሳዑዲ አረቢያ እና በኢትዮጵያ መካከል የሠራተኛ ስምሪት ስምምነት ተፈረመ

May 26th, 2017

በስምምነቱ መሠረት ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች በሁለቱም ሀገራት ፈቃድ በተሰጣቸው የስራ ስምሪት ኤጄንሲዎች አማካኝነት በሚፈፀም ውል ወደ ሳዑዲ አረቢያ ተሠማረተው መሥራት ይችላሉለረዥም ጊዜያት ድርድር ሲካሄድበት የቆየው የሠራተኛ ስምሪት ስምምነት በኢትዮጵያ የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴርና በሳዑዲ...

1Ethiopia.net - Ethiopian video subscription platform!